በቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ መሰማራት ይሻሉ? በቴክኖሎጂ ውስጥ የሚሰሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የህይወት ተሞክሮ ማድመጥ ይፈልጋሉ? ወደዚህ ክለብ የምንጋብዛቸው እንግዶች በቴክኖሎጂ የሙያ ዘርፍ የተሰማሩና ልምድ ያላቸው ሲሆን ለያለፉበትን መንገድ እና የመረጡትን የሙያ ዘርፍ ያካፍሉናል። በተጨማሪም በተመረጡ የቴክኖሎጂ የሙያ ዘረፎች ላይ ያተኮረ ውይይት ይደረጋል። We will invite guest speakers working in tech to share with us how they make their decision to join the tech, answer some questions from the audience and provide their advice on how to be successful in the field. The Language of discussions are or .
Fri Jan 20, 2023
33 episodes
Yene - የኔ Podcast
In this podcast we will disscus on different Tech topics and disruptive technologies.